የአሪዞና የፒማ ሕንዶች እንደሚሉት የሰው እና የእንስሳት ሁሉ አባት ቢራቢሮ ነበር፣ ቼርዊት ሜክ (ምድር ሰሪው)፤ ከደመናው ወደ ሰማያዊ ቋጥኞች የተንሳፈፈው […] እና ሰውን ከራሱ ላብ ፈጠረ። ሰዎች እየባዙ ሲሄዱ ራስ ወዳድ እና ተከራካሪ ሆኑ፣ ስለዝህ ቼርዊት ሜክ በራሱ ስራ ተበሳጭቶ ሁሉንም ለመስጠም ወሰነ። [...]
ሴት ልጆቻቸውን የሚሰርቅ እና ወንዶች ልጆቻቸውን የሚገድል አንድ ጭልፊት፣ የተራራ ዲያብሎስ ነበር። […] በፀጥታ ወደ አጉል እምነት ተራሮች ተከተለው፣ ሴት ልጁ ልታዘጋጅለት የነበርዉን ቁልቋል ወይን ጠጅ ነከረው፤ ከዛ፣እሱን ሲጣጣ፣ ሱሃ ከተደበቀበት ወጥቶ የተደናገጠውን የምስጢር አእምሮ ሰበረ። […]
ፒማስ ይህንን ትንቢት በቁም ነገር ስለሚመለከቱት የአጉል እምነት ተራሮችን አያቋርጡም፣ ምክንያቱም ቼርዊት ሜክ እዛ ተቀምጦ- ከተራሮች በስተጀርባ የተያዘውን ግዙፍ ባህር እንዲለቁ ክፋታቸው ሁሉ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እስኪደርስ ድረስ ይጠብቃሉ።